PRIZES to win! PROMOTIONS

Close Notification

Your cart does not contain any items

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ አጠቃሊይ እይታ

Mulualem Hagos

$53.95   $45.69

Paperback

Not in-store but you can order this
How long will it take?

QTY:

Amharic
Mulualem A. Hagos
24 October 2025
የቤተክርስቲያንታሪክ

በሙሉአለምሓጎስ

ከመጀመሪያውዘመን እስከ ፣ አሁን ያለንበት ዘመን: የክርስትናን መንገድና ታሪክ የቤተክርስትያን ያለፈችበትን ምእራፍ በእምነት፣ በመከራ፣ በመታገልና የወንጌል ስራ የሚተርክ መፅሃፍ ነው።

""የቤተክርስቲያን ታሪክ""ይህ መፅሃፍ ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘመን ጀምሮ እስከ ያለንበት ዘመን ድረስ የክርስትና እድገት፣ ለውጥና ጽናትን በተስፋ እና በእምነት የሚያቀርብ ጥሩ መመሪያ ነው። ይህ መጽሐፍ በጥንቃቄ በተመረመረ መልኩ ቤተክርስቲያን እንዴት እንዳደገች እና እንዴት በጭንቀት፣ በስደት፣ በተቃውሞ ውስጥ እያለፈች ነገር ግን ድል በመንሳት አሸናፊ ሁና የወጣችበት ጉዞ በግልጽ ቃል ያብራራል።

በመንፈሳዊ ጥልቅነት እና ታሪካዊ ትክክለኛነት የተዘጋጀ ለውይይትና ለጥናት ለመጠቀም ይበረታታል እንዲሁም አንባቢዎች የመጀመሪያውን እምነታቸውን የጠበቁ ክርስቲያኖች፣የነበሩትን መንግሥታትና ልዩ ልዩ እንቅስቃሴዎች ተግዳሮት ተፅዕኖዎች ያብራራል

ይህመጽሐፍ እንደ ታሪካዊ ምንጭ እና መንፈሳዊ አመልካች የተዘጋጀ ሲሆን፣ አንባቢዎችን የእምነት፣ የተስፋ እና የፍቅር ዘላቂ መልዕክት እንዲያገኙ ይጋብዛል። ይህ መጽሐፍ ለቴዎሎጂ ተማሪዎች፣ ለመንፈሳዊ መሪዎች ወይም እውነትን የሚፈልጉ አንባቢዎች ቁልጭ ያለ መሎኮታዊ የእግዚአብሔርን ስራ ያሳያል።
By:  
Imprint:   Mulualem A. Hagos
Dimensions:   Height: 229mm,  Width: 152mm,  Spine: 22mm
Weight:   576g
ISBN:   9798349649226
Pages:   432
Publication Date:  
Audience:   General/trade ,  ELT Advanced
Format:   Paperback
Publisher's Status:   Active

See Also